ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Culture as a Catalyst for Peace, Rights, and Democracy - CfCA Ethiopia #4 artwork

Culture as a Catalyst for Peace, Rights, and Democracy - CfCA Ethiopia #4

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E455:29
Play episode

Show notes

ክፍል 3፡ የባህል ሚና ለሰላም, ሰብዓዊ መብት እና ዲሞክራሲ ግንባታ በዚህ ክፍል የባህል ተመራማሪ ከሆኑ ዶ/ር ጥላሁን በጅቷል ጋር ኪነ-ጥበብ፣ባህል እና ፈጠራ በሰላም ግንባታ፣ሕብረተሰብ ላይ ተሃድሶ በመፍጠር እንዲሁም በብሔራዊ ኢትዮጵያዊ ማንነት ላይ ምን አይነት ሚና እንደሚጫወቱ እንዳስሳለን፡፡ ከባህላዊ ትሩፋቶች እስከ ዘመናዊ ኪነ-ጥበብ ድረስ ያሉትን ሁኔታዎች እንዲሁም በባህል፣በግጭት መፍታት እና በሰብዓዊ መብት መካከል ያሉትን ጥልቅ ትስስሮች ዶ/ር ጥላሁን ይተነትናሉ፡፡ በተጨማሪም የበርካታ አመታት ጥናት ላይ ተመርኩዘው ዶ/ር ጥላሁን የሚከተሉት ላይ ምልከታቸውን ያጋራሉ፡፡ · ከበፊት የተወረሱ፣ጎልተው የሚታዩ እንዲሁም ብቅ ብቅ እያሉ የሚገኙ አዳዲስ ባህሎች ሚና · ባህል በምን መልኩ የማኅበራዊ ስምምነትን ያዳብራል · የኢትዮጵያን የፈጠራ ዘርፍ ምን ተግዳሮቶች ተጋርጠውበታል · ኪነ-ጥበብ ለምን የፖሊሲ ድጋፍ እና የኢኮኖሚ ኢንቨስትመንት ያስፈልገዋል ይመልከቱ እንዲሁም አስተያየትዎን ያስፍሩ! ሰብስክራይብ ያድርጉ፤ አዳዲስ ክፍሎች ሲወጡ እንዲደርስዎም የደወል ምልክቱን ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን https://cfcafrica.org ይጎብኙ፡፡ In this powerful episode, we sit down with Dr. Tilahun Bejitual—a cultural researcher—to explore how art, culture, and creativity can play a transformative role in peace building, social healing, and national identity in Ethiopia. Drawing from years of research and fieldwork, he shares insight on: • The role of residual, dominant, and emerging cultures • How culture can foster social harmony • The challenges facing Ethiopia's creative sector • Why the arts need policy support and economic investment Watch, comment, and share your thoughts below. Don't forget to subscribe and hit the notification bell to stay updated. Discover more at https://cfcafrica.org. #CfCAEthiopia #1PercentForCulture #SustainablePublicFunding

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

    ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና…

    E1001:18:25
  6. Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

    ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን…

    E901:03:28
Now Playing