ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9 artwork

Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E901:03:28
Play episode

Show notes

ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን በጥልቀት ይዳስሳል፡፡ የሚዳሰሱ ጉዳዮች · አሁን በሚገኙ ህጎች እና ረቂቅ ፖሊሲዎች መካከል ያለው ክፍተት · የበርን ኮንቬንሽን እና ዓለም አቀፍ ፕሮቶኮሎች ጥቅም · የጋራ አስተዳደር ማኅበራት ሚና · ኢትዮጵያ ለምን አሁን ወደ ተግባር መግባት እንዳለባት · በዘርፉ የገንዘብ ድጋፍ፣ትምህርት እና ትብብር ጥቅም ይህን የባለሞያን ምልከታ የያዘውን ክፍል የፈጠራ ባለሞያዎች፣ፖሊሲ አውጪዎች፣ የባህል መሪዎች እና የአፍሪካ ባህል ተሟጋቾች ሊያዩት የሚገባ ነው፡፡ ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ! This episode of Connect for Culture Africa Ethiopia Podcast dives into one of the most urgent issues in Ethiopia's creative sector: Copyright and Intellectual Property Rights. We explore: The gaps in current laws and draft policies The significance of the Berne Convention and international IP protocols The role of collective management societies Why Ethiopia needs to act now—not later The importance of funding, education, and unity in the sector Featuring expert insights from the sector's professional, this episode is a must-watch for creators, policy makers, cultural leaders, and advocates for African arts. Don't forget to like, share, and subscribe! #1percentforculture #sustainablepublicfunding #CreativeEconomy #BerneConvention #ConnectForCultureAfrica Youtube-link: https://youtu.be/4BL9xTqRskw

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

    ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና…

    E1001:18:25
  6. Beyond the Spotlight: Circus as a Tool for Empowerment| Teklu Ashagir | CfCA - Ethiopia #8

    ከመድረክ ባሻገር፡ ሰርከስ እንደ አስቻይ የጥበብ ዘርፍ| ተክሉ አሻግር ከተሾመ ወንድሙ ጋር| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሰላም ኢትዮጵያ ከኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ እንቅስቃሴ ጋር በጋራ ወደ ሚያቀርበው ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደ…

    E859:08
Now Playing
Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9 — ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia | Josplay Music