ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10 artwork

Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E1001:18:25
Play episode

Show notes

ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ምክትል ዲን/ኪዩሬተር፣ አርቲስት እንዲሁም ተመራማሪ ከሆኑት አገኘሁ አዳነ ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ህዝብ በመቅረጽ ረገድ የሥነ-ጥበብ ትምህርት ያለውን ሚና ይዳስሳሉ፡፡ የሚዳሰሱ ርዕሶች · የሥነ-ጥበብ ትምህርት ከስር መሰረት የመሰጠቱ ጥቅም · ለኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ የነበሩ ታሪካዊ እና ዘመናዊ አስተዋጽኦዎች · የሥነ-ጥበብ ስራዎችን ጠብቆ በማቆየት እና ሞያን በማሳደግ ረገድ ያሉ ተግዳሮቶች · ለአርቲስቶች፣ትምህርት ቤቶች እና ማኅበረሰቦች ያሉ እድሎች ይህ ክፍል ትምህርት እና ባህል በጋራ በመሆን እንዴት ብሩህ እና የሰለጠነ ህብረተሰብን እንደሚቀርጹ ለአርቲስቶች፣መምህራኖች እንዲሁም የባህል ወዳጆች እጅግ ጠቃሚ ምልከታን ይሰጣል፡፡ ይህን ክፍል () እንዲሁም () ላይ በአማርኛ ማድመጥ ይችላሉ፡፡ Welcome to Episode 10 of Connect for Culture Africa Ethiopia! In this episode, Teshome Wondimu sits down with Agegnehu Adane, Vice Dean at Addis Ababa University's Alle School of Fine Arts and Design, to explore the critical role of arts education in shaping Ethiopian society. Topics discussed include: The importance of grassroots arts education Historical and modern contributions to Ethiopian arts Challenges in archiving and professional development Opportunities for artists, schools, and communities Whether you're an artist, educator, or cultural enthusiast, this episode offers invaluable insights into how education and culture intersect to shape a vibrant, civilized society. #1percentforculture #sustainablepublicfunding #ArtsEducation #FineArts #ConnectForCulture

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

    ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን…

    E901:03:28
  6. Beyond the Spotlight: Circus as a Tool for Empowerment| Teklu Ashagir | CfCA - Ethiopia #8

    ከመድረክ ባሻገር፡ ሰርከስ እንደ አስቻይ የጥበብ ዘርፍ| ተክሉ አሻግር ከተሾመ ወንድሙ ጋር| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ሰላም ኢትዮጵያ ከኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ እንቅስቃሴ ጋር በጋራ ወደ ሚያቀርበው ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደ…

    E859:08
Now Playing
Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10 — ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia | Josplay Music