ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene - CfCA - Ethiopia #6 artwork

Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene - CfCA - Ethiopia #6

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E601:27:28
Play episode

Show notes

ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 6 ርዕስ፡ የሀገር ድምፅ-የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወግ እንግዳ፡ ጆርጋ መስፍን - ሳክስፎኒስት፣ሙዚቃ አቀናባሪ አዘጋጅ፡ ተሾመ ወንድሙ - የሰላም እና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ክፍል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ትሩፋት፣የአሁን ተግዳሮቶቹን እንዲሁም ለወደፊት ያለውን ከፍተኛ አቅም እንዳስሳለን፡፡ እንግዳችን ጆርጋ መስፍን የኢትዮጵያ የሙዚቃ ትሩፋት ላይ በማተኮር ከቅዱስ ያሬድ እስከ ዛሬ ዘመን የሚገኘው ወጣት መር ፈጠራን ይዳስሳል፡፡ ጆርጋ መስፍንና ተሾመ ወንድሙ በጋራ በመሆን እንደ የኦሪጅናል ካሴቶች አለመኖር፣ተገቢ የክምችት ሁኔታ አለመኖር፣ጊዜ ያለፈባቸው ወይም ተደራሽ ያልሆኑ ኮንትራቶች እና ስለባህላዊ መሰረተ ልማት አስፈላጊነት ይዳስሳሉ፡፡ የሚዳሰሱ ርዕሶች ዝርዝር · ሙዚቃን ጠብቆ የማቆየት ተግዳሮቶች እና የብሔራዊ ክምትቶች መጥፋት · በሙዚቃ ኮንትራቶች እና በቅጂ መብት ጥበቃ የሚያስፈልጉ የህግ መሻሻሎች · በወጣቶች የሚመራ ህዳሴ እና እንደ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ያሉ ተቋማት ጠቃሚነት · በአገር ውስጥ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ቱር ማድረግ · የኢትዮጵያ ሙዚቃ በዓለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ እንዲሆን ለምን ወጥነቱን መጠበቅ እንዳለበት · የባህል ዘርፉን የሚገነቡ እንጂ የማያፍኑ ፖሊሲዎችን መገንባት ይህ ክፍል ፖሊሲ አውጪዎች፣አርቲስቶች፣አስተማሪዎች እና የባህል መሪዎች የኢትዮጵያን ልዩ የሙዚቃ ድምጸት ጠብቀው እንዲያቆዩ እና እንዲለውጡ ጥሪ የሚያቀርብ ነው፡፡ 🎙️ Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast | Episode 6 Title: "Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene" 👤 Guest: Jorga Mesfin – Saxophonist, Composer 🎤 Host: Teshome Wondimu – Founder & Executive Director, Selam In this powerful episode of Connect for Culture Africa – Ethiopia Podcast, we explore the state of Ethiopian music—its legacy, its current struggles, and its immense future potential. Our guest, Jorga Mesfin, reflects on the rich musical heritage of Ethiopia, from the time of Saint Yared to today's youth-led innovation. Together with host Teshome Wondimu, they unpack urgent issues: the loss of original cassettes, the lack of proper archiving, outdated or inaccessible music contracts, and the need for strong cultural infrastructure. 🎶 Topics discussed include: The crisis of music preservation and the loss of national archives Legal reforms needed in music contracts and copyright protection Youth-driven revival and the importance of institutions like Yared Music School Touring locally vs. internationally Why Ethiopian music should maintain its authenticity for global success Building policies that support—not stifle—the cultural sector This episode is a call to action for policymakers, artists, educators, and cultural leaders to unite in preserving and evolving Ethiopia's sonic identity.

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

    ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና…

    E1001:18:25
  6. Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

    ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን…

    E901:03:28
Now Playing
Sounds of a Nation: The Ethiopian Music Scene - CfCA - Ethiopia #6 — ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia | Josplay Music