ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Culture as a Driver for Job Creation - CfCA Ethiopia #3 artwork

Culture as a Driver for Job Creation - CfCA Ethiopia #3

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E358:30
Play episode

Show notes

ባህል እና የባህል እና ፈጠራ ኢንዱስትሪው ላይ ለካበተ እና ጥልቅ ውይይት መድረክ በሆነው የሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት 3ኛ ክፍል ባህል ለስራ እድል ፈጠራ ያለው ሚና የሚል ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡ በተሾመ ወንድሙ ተዘጋጅቶ የሚቀርበው እና የእንግሊዝኛ የግርጌ መግለጫ ያለው ይህ ክፍል በባህል እና በስራ ቅጥር መካከል ያለውን ወሳኝ ሚና ይዳስሳል፡፡የባህል ትሩፋት የዘላቂ ስራ እና የኢኮኖሚ እድገት ምንጭ ሊሆን ይችላል? በውይይቱ የሚዳሰስ ጉዳይ ነው፡፡ ውይይቱ የኢትዮጵያን ባህል፣አፈ-ታሪክ እንዲሁም ሕብረተሰብ በማጥናት የአራት አስርት አመታት ልምድ ያላቸው ዶ/ር ባይለየኝ ጣሰው እንግዳ በመሆን የቀረቡበት ሲሆን ከተሾመ ወንድሙ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ የባህል እሴቶች የስራ ፈጠራን፣አገር በቀል ኢኮኖሚን ለማነሳሳት እንዲሁም ማኅበረሰቦችን ለማብቃት ያላቸውን አቅም ይፈትሻሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን https://cfcafrica.org ይጎብኙ፡፡ Culture as a Driver for Job Creation is the third episode in the CfCA Ethiopia Podcast series-a platform for rich and reflective conversations on culture and the cultural and creative industries (CCIs). Hosted by Teshome Wondimu and subtitled in English, this episode explores the vital link between culture and employment in Ethiopia. Can cultural heritage become a source of sustainable jobs and economic development? Joining the discussion is Dr. Bayleyegn Tasew, a renowned cultural anthropologist with nearly four decades of experience studying Ethiopian culture, folklore, and society. Together, they unpack the potential of Ethiopia's cultural assets to drive job creation, stimulate local economies, and empower communities. Discover more at https://cfcafrica.org.

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

    ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና…

    E1001:18:25
  6. Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

    ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን…

    E901:03:28
Now Playing