ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
The Reel Story: A Conversation on Ethiopia's Film - CfCA Ethiopia #5 artwork

The Reel Story: A Conversation on Ethiopia's Film - CfCA Ethiopia #5

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E501:15:12
Play episode

Show notes

በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት| ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት - ምእራፍ 2 ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ (ሲኤፍሲኤ) ኢትዮጵያ ፖድካስት እንኳን በደህና መጡ፤ በዚህ ክፍል በባህል እና በዘላቂ ልማት መካከል ያለውን ቁልፍ ግንኙነት እንዳስሳለን፡፡ በዚህ በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ላይ ከዝነኛው ፊልም አዘጋጅ ሄኖክ አየለ እንዲሁም ተሾመ ወንድሙ ጋር የኢትዮጵያ ፊልም ዘርፍ ላይ ወቅታዊ እና ግልጽ ውይይት እናደርጋለን፡፡ በዚህ ክፍል የሚከተሉትን ቁልፍ ጥያቄዎችን እናነሳለን፡ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንደ ኔትፍሊክስ ላሉ ዓለም አቀፍ መተግበሪያዎች ዝግጁ ነው? የፊልም ትምህርትን፣የገንዘብ ድጋፍን እና የፖሊሲ ትግበራን ወደ ኋላ እየጎተተው የሚገኘው ምንድነው? በፍጥነት እየተቀያየረ በሚገኝ ዲጂታል ዓለም ላይ የቅጂ መብት እንዴት ሊከበር ይችላል? በባህል ልማት ውስጥ መንግስት እና ኢንቬስተሮች ምን አይነት ሚና መጫወት አለባቸው? ከሲኒማ አዳራሾች የመጥፋት ሁኔታ አንስቶ እስከ በወጣቶች ስለሚመራ ፈጠራ እና የአገር ውስጥ የስርጭት አማራጮች በመዳሰስ- በዚህ ክፍል የኢትዮጵያ ፊልም ዘርፍ የት ጋር እንዳለ እና ቀጥሎም ወደ የት መሄድ እንዳለበት እንመለከታለን፡፡ በአፍሪካ ባህል ላይ የተሻለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር የምንጠይቅበትን ይህን ክፍል ይመልከቱ፣ያጋሩ እንዲሁም ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ይህ ክፍል በስፖቲፋይ እና አፕል ፖድካስት ላይም ይገኛል፡፡ Connect with us: https://cfcafrica.org https://www.facebook.com/CFCA23 https://www.instagram.com/cfcafrica https://www.linkedin.com/company/connectforcultureafrica/posts/?feedView=all https://x.com/cfcaafrica

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

    ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና…

    E1001:18:25
  6. Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

    ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን…

    E901:03:28
Now Playing
The Reel Story: A Conversation on Ethiopia's Film - CfCA Ethiopia #5 — ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia | Josplay Music