ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7 artwork

Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7

ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia
E701:07:09
Play episode

Show notes

የሀገር ገፆች፡ የስነ-ጽሁፍ ሁኔታ በኢትዮጵያ ክፍል 7 - ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ ፖድካስት ደራሲ የዝና ወርቁ እና ተሾመ ወንድሙ በጋራ በመሆን በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍ ውስጥ ያሉ ተግዳሮቶችንና እድሎችን ይዳስሳሉ፡፡ የንባብ ልምድ ከማዳበር እስከ ፖሊሲ አስተዋጽኦ፣የህትመት ችግሮች፣ የቋንቋ ብዝኃነት እና ኢትዮጵያዊ ታሪኮችን በመግለጽ ረገድ የዘርፉ መፃኢ እጣ ፈንታ በዚህ ውይይት ይነሳሉ፡፡ የሚካተቱ ርዕሶች ዝርዝር ጸሀፊዎች በኅብረተሰብ ውስጥ ያላቸው ሚና በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ውስጥ የኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ሁኔታ ለጸሀፊዎች የመሰረተ-ልማት እና ድጋፍ ያለበት ሁኔታ ንባብን እንዲሁም መጻፍን ለማበረታታት መደረግ ስላለባቸው የማበረታቻ ስራዎች ትምህርት፣ጥልቅ ስሜት እና ተሰጥኦ ያላቸው ግንኙነት ባህልን በመጽሐፍት አማካይነት ለትውልድ ማስተላለፍ እንዲሁም ፖሊሲ እና ህትመት ያለበት ሁኔታ ይመልከቱ፣ያጋሩ እንዲሁም የውይይቱ አካል ይሁኑ! ተጨማሪ የባህል፣ፈጠራ እና ማኅበረሰብ ላይ የተዘጋጁ የፖድካስት ይዘቶች እንዲደርስዎ ላይክ፣ኮሜንት እና ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia Episode 7 – CfCA Ethiopia Podcast Featuring: Writer Yezina Worku with Teshome Wondimu In this powerful episode, we sit down with renowned Ethiopian writer Yezina Worku to explore the challenges and opportunities in the world of Ethiopian literature today. From cultivating a reading culture to the role of policy, publishing struggles, language diversity, and the future of storytelling in Ethiopia — this conversation dives deep into what it means to write our truths and build a literary future. Topics include: The writer's role in society The state of literature in different Ethiopian languages The lack of infrastructure and support for writers Efforts that need to be carried out to promote reading and writing The intersection of education, passion, and talent preservation of culture through books, the status of publishing and policy Watch, share, and be part of the conversation. Don't forget to like, comment, and subscribe for more content on culture, creativity, and community. #1percentforculture #sustainablepublicfunding

More from this show

More
  1. Institutionalizing the Arts: Policy, Heritage, and Ethiopia's Creative Economy - CfCA Ethiopia - Episode 14

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 14 ሥርዓተ-ጥበብን መገንባት፦ ፖሊሲ፣ ቅርስና የኢትዮጵያ የፈጠራ ኢኮኖሚ እንግዳ፡ አቶ ሰርፀ ፍሬ ስብሐት | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 14 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ የብሔራዊ ቤተ…

    E1401:25:30
  2. Thread of Identity: Fashion as Culture and Industry | CfCA Ethiopia #13

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት | ክፍል 13 የማንነት ክሮች - ፋሽን እንደ ባህል እና እንደ ኢንዱስትሪ እንግዳ፡ ማኅሌት ተክለ/ማርያም | አዘጋጅ ተሾመ ወንድሙ በክፍል 13 ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ - ኢትዮጵያ ፖድካስት ፤ አዝጋጅ ተሾመ ወንድሙ የሀብ ኦፍ አፍ…

    E1357:05
  3. The Canvas Speaks: Visual and Fine Arts in Ethiopia | CfCA Ethiopia #12

    ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት፤ ክፍል 12 ''ሸራ ይናገራል፤ የእይታ ጥበባት እና ሥነ-ጥበብ በኢትዮጵያ'' እንግዳ፡ የእይታ ጥበባት አርቲስት፣ ገጣሚ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አለ የሥነ-ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር፤ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን በ…

    E1201:05:02
  4. Stages of Change: The Transformative Power of Theatre | CfCA Ethiopia #11

    ክፍል 11፡ የለውጥ መድረኮች: የትያትር ኃይል ለዘላቂ ለውጥ እንግዳ፡ መዓዛ ወርቁ፤ ጸሐፊ ተውኔት አቅራቢ፡ ተሾመ ወንድሙ በዚህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ከዝነኛዋ ጸሐፊ ተውኔት መዓዛ ወርቁ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ የባህል ተረክ ውስጥ ትያትር የተጫወተውንና እየ…

    E1156:42
  5. Learning the Arts: The Role of Education in Cultural Development | CfCA Ethiopia #10

    ጥበብና ትምህርት፡ በባህል ልማት ውስጥ የትምህርት ሚና |ክፍል 10| ወደ ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት 10ኛ ክፍል እንኩዋን በደህና መጣችሁ! በዚህ ክፍል የሰላምና ሙዚቃዊ መስራች እና ዋና ዳይሬክተር ተሾመ ወንድሙ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ የሥነ-ጥበብ እና…

    E1001:18:25
  6. Owning Creativity: The State of Copyright and IPR in Ethiopia | CfCA - Ethiopia #9

    ክፍል 9፡ የፈጠራ ባለቤትነት፡ የቅጂ እና የአእምሯዊ ንብረት መብት በኢትዮጵያ| ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት ይህ የኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ ኢትዮጵያ ፖድካስት በኢትዮጵያ የፈጠራ ዘርፍ ውስጥ እጅግ አንገብጋቢ የሆኑትን የቅጂ መብት እና የአእምሯዊ ንብረት መብትን…

    E901:03:28
Now Playing
Writing Our Truths: The State of Literature in Ethiopia - CfCA - Ethiopia #7 — ሲኤፍሲኤ ኢትዮጵያ - Connect for Culture Africa - Ethiopia | Josplay Music