
Podcast

Established in 2007, Effoi Pizza has not only become a household name but also a symbol of excellence in delivering gourmet pizzas with a unique twist. Today, we are thrilled to ha…

ሰላም እንዴት ቆያችሁን የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች : ዛሬ በኢትዮጵያ ትልቁ የህግ ፈርም የሆነውን MLA ማኔጂንግ ፓርትነር አቶ ምረትአብን ይዘንላችሁ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ነው። MLA ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እንደ ሸራተን : ሂልተን : ኮካኮላ የመሳሰሉ ትልልቅ የአለም አቀፍ የንግ…

እንዴት ቆያችሁን: የተወደዳችሁ የመሪ ፓድካስት ተከታታዮች ። እንኳን በሰላም ወደ አዲሱ አመት ተሸጋገራችሁ ። አመቱ ብዙ ፍሬ ምታፈሩበት : ውጥናችሁ እና እቅዳችሁ ሚሰምርበት አመት እንዲሆን እየተመኘን: ዛሬ ለረጅም ግዜ ስንጠብቀው ከነበረ ልዩ እንግዳ ጋር ቀርበንላችኋል ። በንሳ…

Socail Links https://t.me/MERI_PODCAST https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https:/…

Meet Yusuf Reja, the visionary founder and CEO of Africa Jobs Network. With a refreshingly natural and conversational tone, Yusuf takes us on a journey through his entrepreneurial…

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች:: በዛሬው ክፍላችን የመንግስት ተቋማት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን እና በብዙ ለውጦች ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት CEO ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀና አርአያ ስላሴ ትባላለች: ሀና የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድ…

We had a great pleasure sitting down with Addis Alemayehou, an esteemed entrepreneur and influential figure in the Ethiopian business landscape. As the Chairman of Kazana Group, Ma…

On this episode we delve into the fascinating world of Ethiopian furniture manufacturing with our special guest, Tihitina Mulushewa, the Managing Director of WARYT, one of the most…

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮቻችን፡፡ የዛሬው እንግዳችን ኢር. ዳዊት አብርሀምን ይባላል ፡፡ ኢር. ዳዊት ከ አ.አ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ የተመረቀ ሲሆን፡፡ የ 2ኛ አመት ተማሪ ሳለ የተዋወቀው የፕሮግራሚንግ ዘርፍ ላይ ባደረበት ል…

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡ ዛሬ እንደተለመደው ከ አዲስ እንግዳ ጋር መጥተናል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከነአን እና ጥጋቡም ከ እንግዳችን ኢር. ጳዚዮን ቸውነት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢር. ጳዚዮን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከሲያትል ዩኒቨር…

Check out the latest episode of "Meri Podcast" where we had the privilege of inviting Semegn Tadesse, a successful entrepreneur and explorer at heart. In this episode, Semegn share…

ሰላም እንዴት ቆያችሁን: የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ Web Sprix መስራችና CEO የሆኑትን ፡ ኢር . ዳዊት ብርሀኑን ይዘንላችሁ ቀርበናል ፡፡ ኢር. ዳዊት በአድስ አበባ ዩንቨርሲቲ በመምህርነት ያገለገሉ ሲሆን ፡ በግዜው ባገኙት የትምህርት እድል ምክንያትም ወደ ኔዘርላንድ በመጓ…

ሰላም እንዴት ቆያችሁን : የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ መረጃ እና ደህንነት ምክትል ዳይሬክተር እንዲሁም ዲጂታል ID National flagship ፕሮጀክት መሪ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ጋር ዲጅታል መታወቂያ : እየመጣ ላለው : ዲጂታል ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋፆ : እንዲሁም እየመ…

On this episode we invited Rahel Boon-Dejene Founder and CEO of R&D Groups. . . . #meripodcast #ethiopia #disapora #habehsa #dc #washington #ethiopiandiasporas #businesstalks…

Join us for an exciting new episode of our weekly podcast, where we delve into the extraordinary journey of Meried Bekele Bekele, a remarkable entrepreneur and tech visionary. From…

Melaku was born and raised in the beautiful Harar inside jegol. Growing up in a neighborhood like his taught him the culture, tradition, what the society looks like, and what one c…

On the first episode of season 5 we sat down with Melaku Beshah, Country Director of Excellerent Solutions and CEO of eMela Technology Solutions PLC. Melaku is a successful busine…

On Today's Episode Kenean and Tigabu will have a sit down to discus about MERI Podcast.

On this episode we invited Bernard (ቤርናር) Laurendeau , CEO of Arifpay. በዛሬው ኤፒሶዳችን በማኔጅመንት ኮንሰልቲንግ ከ 15 አመት በላይ ልምድ ያለው ፡ በሀገራችን ስር ነቀል ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ በመስራት የሚገኘውን ቤ…

ከ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ መሪ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን! Socail Links https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast http…
