← MERI PODCAST
ከሌላው ጋር ከመወዳደርህ በፊት Achieve something - With Seminas Hadera - S07 EP 61 artwork

ከሌላው ጋር ከመወዳደርህ በፊት Achieve something - With Seminas Hadera - S07 EP 61

MERI PODCAST
S7 E6102:22:14
Play episode

Show notes

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የ መሪ ፓድካስት ተከታታዮች : መሪ ለናንተ የዋጋ ምንጭ ይሆናሉ ያላቸውን እንቁ ኢትዮጵያዊ የቢዝነስ ሰወችን ወደናንተ ይዞ እየመጣ እነሆ ሰባተኛ ሲዝን ላይ ደርሷል ። በጉዞአችንና አሁን ያለንበት ቦታ እስክንደርስ ድረስ ስለነበራችሁ የማይዋዥቅ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ዛሬ ለሁለተኛ ግዜ በመሪ መድረክ የቀረበውና በክሬቲቭ እና ግንኙነት ኢንደስትሪው ከ 15 አመታት በላይ ልምድ ያለው : የግራር እንዲሁም ክሬቲቭ ኸብ ዋና ማናጀር: ሰሚናስ ሀድራ : ስለ ብራንድ ምንነት : አገነባብ : አስፈላጊነት : እንዲሁም ኮሚኒኬሽን ማንኛውም የቢዝነስ ሰው ሊያዉቋቸው የሚገቡ መሠረታዊ ነገሮች ዙርያ ከአአቅራቢያችን ጥጋቡ ሀይሌ ጋር ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገዋል ። እንደ ሁል ግዜው ይህ ክፍል ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናችሁ ! ውድ ተከታታዮቻችን ቻናላችንን ሰብስክራይ በማድረግ: ያደረጋችሁ ደግሞ ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር መድረስ እንችል ዘንድ እንድታግዙን በትህትና እንጠይቃለን ። መልካም ቆይታ!

More from this show

More
  1. We Work With 120,000 Farmers - Bart De Keninck - S16 EP200

    “It is the hard path, but it’s the right path.” Our guest for this episode is Bart De Keninck, a Belgian business executive, Managing Director of Heineken Ethiopia, and President o…

    01:48:46
  2. ሜካፕን ወደ ቢዝነስ! - Wengelawit (Liya) Gole - S16 EP199

    “Makeup is more than a skill. It can become a business.” Wengelawit (Liya) Gole, an Ethiopian beauty entrepreneur, professional makeup artist, bridal specialist, and Founder and CE…

    01:25:41
  3. የአፍሪካን ገበያ መያዝ ነው የምፈልገው - Birtukan Abebe - S16 EP198

    “There is no challenge that cannot be overcome.” Birtukan AbebeOur guest for this episode is Birtukan Abebe, Founder and CEO of Peniel Industry and ALBA Business PLC, an Ethiopian…

    01:48:41
  4. ማርኬቲንግ ማለት ማስታወቂያ ብቻ አይደለም! - Haireya Ahmed - S16 Ep197

    “Marketing is an art.” — Haireya Ahmed, A marketing executive, entrepreneur, business educator, corporate strategist, and Managing Director of CM International Group. From beginnin…

    01:47:06
  5. ሰነፍ ሰውን ማስተካከል አልችልም! - Getachew Melese - S16 Ep196

    “Muscle is like having a million birr in the bank.” — Getachew Melese. Our guest for this episode is Getachew Melese, Founder & CEO of Sweatbox APG (Addis Performance Gym) and Foun…

    01:52:25
  6. የዋጋ ንረት ቀነሰ ማለት ዋጋ ቀነሰ ማለት አይደለም! - Dr. Tewodros Makonnen - S16 Ep195

    “Policies must be driven by reality, not just models.” Dr. Tewodros Makonnen GebrewoldeAn Ethiopian economist, researcher, policy advisor, and Country Manager for Ethiopia at the I…

    02:16:59
Now Playing
MERI PODCAST — ከሌላው ጋር ከመወዳደርህ በፊት Achieve something - With Seminas Hadera - S07 EP 61 | Podcast | Josplay Music