← MERI PODCAST
Boeing Engineer ነበርኩ - ግዙፍ ህልም ይኑራችሁ- S05 EP 48 artwork

Boeing Engineer ነበርኩ - ግዙፍ ህልም ይኑራችሁ- S05 EP 48

MERI PODCAST
S5 E4802:38:00
Play episode

Show notes

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡ ዛሬ እንደተለመደው ከ አዲስ እንግዳ ጋር መጥተናል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከነአን እና ጥጋቡም ከ እንግዳችን ኢር. ጳዚዮን ቸውነት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል፡፡ ኢር. ጳዚዮን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከሲያትል ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ሲሆን . ከ ተመረቀ በዋላም ግዙፍ የአውሮፕላን አምራች ድርጅት የሆነውን ቦይግን በመቀላቀል ለረጅም አመታት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በግዜው ወደ ኢትዮጵያ ሲያደርጋቸው ከነበሩ ጉዞች በአንዱ እና በነበረው የኢትዮጵያ አጭር ቆይታ በአንድ ክሊኒክ ውስጥ የገጠመው ሁኔታ ፡ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየውን የመረጃ አያያዝ ጉድለት መመልከት እንዳስቻለውና በዛ ዘርፍም ቴክኖሎጂን በመጠቀም ወደ ስራ እንዲገባ እንዳደረገው ይናገራል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከ ኢር. ጳዚዮን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስለሚገኘው የስራ ባህል፡ የህክምና መረጃ አያያዝ ስለ ቢዝነስ አጀማመር እንዲሁም ተለያዩ የቢዝነስ መሪ ቢሰማቸው ሊማርባቸው ስለሚገቡ የቢዝነስ ሀሳቦች አንስተው ድንቅ ቆይታ አድርገዋል ፡፡ ተጋበዙልን

More from this show

More
  1. We Work With 120,000 Farmers - Bart De Keninck - S16 EP200

    “It is the hard path, but it’s the right path.” Our guest for this episode is Bart De Keninck, a Belgian business executive, Managing Director of Heineken Ethiopia, and President o…

    01:48:46
  2. ሜካፕን ወደ ቢዝነስ! - Wengelawit (Liya) Gole - S16 EP199

    “Makeup is more than a skill. It can become a business.” Wengelawit (Liya) Gole, an Ethiopian beauty entrepreneur, professional makeup artist, bridal specialist, and Founder and CE…

    01:25:41
  3. የአፍሪካን ገበያ መያዝ ነው የምፈልገው - Birtukan Abebe - S16 EP198

    “There is no challenge that cannot be overcome.” Birtukan AbebeOur guest for this episode is Birtukan Abebe, Founder and CEO of Peniel Industry and ALBA Business PLC, an Ethiopian…

    01:48:41
  4. ማርኬቲንግ ማለት ማስታወቂያ ብቻ አይደለም! - Haireya Ahmed - S16 Ep197

    “Marketing is an art.” — Haireya Ahmed, A marketing executive, entrepreneur, business educator, corporate strategist, and Managing Director of CM International Group. From beginnin…

    01:47:06
  5. ሰነፍ ሰውን ማስተካከል አልችልም! - Getachew Melese - S16 Ep196

    “Muscle is like having a million birr in the bank.” — Getachew Melese. Our guest for this episode is Getachew Melese, Founder & CEO of Sweatbox APG (Addis Performance Gym) and Foun…

    01:52:25
  6. የዋጋ ንረት ቀነሰ ማለት ዋጋ ቀነሰ ማለት አይደለም! - Dr. Tewodros Makonnen - S16 Ep195

    “Policies must be driven by reality, not just models.” Dr. Tewodros Makonnen GebrewoldeAn Ethiopian economist, researcher, policy advisor, and Country Manager for Ethiopia at the I…

    02:16:59
Now Playing