MERI PODCAST
የማትተካ ሰው ሁን - With Sewmehon Yismaw - S07 EP66 artwork

የማትተካ ሰው ሁን - With Sewmehon Yismaw - S07 EP66

MERI PODCAST
S7 E6602:40:49
Play episode

Show notes

“እናቴ በተደጋጋሚ ሰው መሆኔ አይቀርም ትላለች፡፡ እኔንም ሰው መሆኔ እያለች ነበር የምትጠራኝ ፡ ይሀም በሂደት ሰው መሆን ሆነ፡፡ለእናቴ በጣም ልዩ ፍቅር አለኝ ፡ አሁን በህይወት ባይኖሩም ህልሟ በህይወት አለ ብዬ አምናለው ፡ የሷ ህልም እኔ የተሻለ ሰው እንድሆን ማድረግ ፡ ስኬታማ ሁኜ ማየት ነው ፡፡ የእናቴን ህልም ደግሞ ማኖር ነበረብኝ ፡ ለሱ ህልሟ ስል መታተሬ ፡ ለሱ ህልሟ ስል መጣሬ አሁን ያለሁበት ቦታ አድርሶኛል ብዬ አምናለው፡፡ “ የዛሬ እንግዳችን በጎንደር ከተማ ትንንሽዬ ፊልም ቤቶች የተጀመረው የዛሬ እንግዳችን የጥበብ ጉዞ ፡ ዛሬ ሀገራችን ላይ አሉ የተባሉ እንደ ፔንዱለም፤ሲቲ ቦይስ፤ ባላገሩ፡ ያልታሰበው ፤ ቀሚስ የለበስኩለት፡ የፀሀይ መውጫ ልጆች፡ አለሜ፡ እውር አሞራ ቀላቢ፡ሰውነቷ ፡የመሳሰሉ ፊልሞችን እንደ ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር ፡ እንዲሁም ማር እስከ ጧፍ (ቴዲ አፍሮ) ፣ የዘፈን ማሞቂያ አይደለም (እሱባለው ) ጥቁር ሰው (ቴዲ አፍሮ) ፡ finally (Thabsi) የመሳሰሉ የሙዝቃ ክሊፖችን እስከ መስራት ደርሷል፡ በቅርብ የምናውቀውን አደይ ድራማ ፡ አሁን ደግሞ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያለውን ፍቅር እስከመቃብር መፅሀፍን ወደ ፊልምነት በመቀየር ላይ ይገኛል፡፡ Canon የካሜራ አምራች ድርጅት ሁለት ሽልማትን ሸልሞታል ፡ ከሳቢሳ ፕሮዳክሽን መስራቾች ውስጥም አንዱ ነው ፡፡ የሰው መሆን እና ዲስራፕተርስ ፊልም ድርጅት ባለቤትና መሪም ነው ፡፡ አቅራቢዎቻችን ከሰው መሆን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ የፊልም ኢንደስርሪያችንን ከ ጥፍር እስከ ጠጉሩ ግልብጥ አድርገው ተወያይተውበታል ፡ አሁን ወደ ኢንደስትሪው ለሚገቡ እና፡ ስለ እንደስትሪው ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለሚያስቡ ሰዎች ፡ የሚሆን ድንቅ ቆይታ ነው፡፡ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ፡ እንድትመለከቱት ጋበዝናችሁ ፡፡ መልካም ቆይታ !

More from this show

More
  1. ፕሮፌሰር ሳይሆን ጋሼ በሉኝ - Prof. Panos Hatziandreas - S15 Ep180

    Join us for this conversation with Professor Panos Hatziandreas. He is the Co-Founder, Head of School and General Manager/Country Representative of Lebawi International Academy. Pr…

    02:40:34
  2. The Woman Building Spotify Across Africa - Jocelyne Muhutu-Remy - S15 Ep179

    Join us for this episode with Jocelyne Muhutu-Remy, Spotify’s Managing Director for Sub-Saharan Africa. Whether at Reuters, Disney, or Facebook, Jocelyne has consistently proven th…

    01:18:23
  3. ኢኮኖሚያችን ባለመነጋገር ውስጥ እየወደቀ ነው! - Nuredin Hassen - S15 Ep178

    Join us for this episode with Nuredin Hassen, Founder & CEO of Nurha Business Group, Nuredin Hassen Strawberry Farm and Raha Strawberry Jam, known for developing ventures connected…

    S15 E17801:08
  4. የ 2 ቢሊዮን ዶላር ክስ አሸነፍን! Zewdineh Beyene (PhD, JSD) - S15 Ep177

    Join us for this episode with ZEWDINEH BEYENE HAILE (PhD, JSD), Co-founder & Managing Partner, ALG LLP (USA); Founder & Principal, Law Office of Dr. Zewdineh Beyene Haile (ZEELAWS)…

    S15 E17702:08:03
  5. ቱሪዝም የኢትዮጲያ ተስፋ ነው! - Zelalem Merawi - S15 Ep176

    Join us for this episode with Zelalem Merawi, visionary behind Zelalem Tour, Ker Ezhi Leather Manufacturing, and Avocado Luxury Spa & Bistro, pioneering excellence across Ethiopia'…

    02:51:46
  6. Advertorial: The Shift from Heroic to Post Heroic Leadership

    Learn more about Stanford seed https://stanfordseed.co/epodcastIn this advertorial episode, brought to you in collaboration with Stanford Seed, our host Kenean Assefa Dukamo sat do…

    01:15:40
Now Playing
የማትተካ ሰው ሁን - With Sewmehon Yismaw - S07 EP66 — MERI PODCAST | Josplay Music