← MERI PODCAST
ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie artwork

ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie

MERI PODCAST
S6 E5301:28:36
Play episode

Show notes

ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች:: በዛሬው ክፍላችን የመንግስት ተቋማት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን እና በብዙ ለውጦች ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት CEO ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀና አርአያ ስላሴ ትባላለች: ሀና የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድርጅት ከነበረበት የ የ 78 ሚሊየን ብር እዳ ወጥቶ በመቶ ሚሊየኖች የሚቆጠር ትርፍ እንዲያተርፍ የመሪነት ሚናን ተጫውታለች።በተጨማሪም ከአለም አቀፍ ፓስታ ቤቶች በሱ ደረጃ ከነበረበት 117 ደረጃ ወደ 68ኛ ከፍ እንዲል የበኩልዋን አበርክታለች : በህግ ትምህርት ከ አ.አ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪዋን የያዘች ሲሆን ከ University of New York ደግሞ በ legal theory ማስተርሷን ሰርታለች አንደ Mckensy & Company consulting firm , የጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ በአማካሪነት , በ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ኢንደስትሪያል ፓርክ ቪዥን ላይ ደግሞ ደፒውቲ ኮምሽነር አገልግላለች ። በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ውስጥ በ CEO ነት እየሰራችም ትገኛለች። ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበራት ቆይታ ስለ ፓስታ ቤት ጉዞዋ: የህይወት ልምዷን: ከባድ ነገሮችን የማድረግና የመቻል ምስጢር አጋርታናለች። የምትወዱት ቆይታ እንደሚሆን በማመን እንድትከታተሉት እንጋብዛለን ። መልካም ቆይታ !

More from this show

More
  1. We Work With 120,000 Farmers - Bart De Keninck - S16 EP200

    “It is the hard path, but it’s the right path.” Our guest for this episode is Bart De Keninck, a Belgian business executive, Managing Director of Heineken Ethiopia, and President o…

    01:48:46
  2. ሜካፕን ወደ ቢዝነስ! - Wengelawit (Liya) Gole - S16 EP199

    “Makeup is more than a skill. It can become a business.” Wengelawit (Liya) Gole, an Ethiopian beauty entrepreneur, professional makeup artist, bridal specialist, and Founder and CE…

    01:25:41
  3. የአፍሪካን ገበያ መያዝ ነው የምፈልገው - Birtukan Abebe - S16 EP198

    “There is no challenge that cannot be overcome.” Birtukan AbebeOur guest for this episode is Birtukan Abebe, Founder and CEO of Peniel Industry and ALBA Business PLC, an Ethiopian…

    01:48:41
  4. ማርኬቲንግ ማለት ማስታወቂያ ብቻ አይደለም! - Haireya Ahmed - S16 Ep197

    “Marketing is an art.” — Haireya Ahmed, A marketing executive, entrepreneur, business educator, corporate strategist, and Managing Director of CM International Group. From beginnin…

    01:47:06
  5. ሰነፍ ሰውን ማስተካከል አልችልም! - Getachew Melese - S16 Ep196

    “Muscle is like having a million birr in the bank.” — Getachew Melese. Our guest for this episode is Getachew Melese, Founder & CEO of Sweatbox APG (Addis Performance Gym) and Foun…

    01:52:25
  6. የዋጋ ንረት ቀነሰ ማለት ዋጋ ቀነሰ ማለት አይደለም! - Dr. Tewodros Makonnen - S16 Ep195

    “Policies must be driven by reality, not just models.” Dr. Tewodros Makonnen GebrewoldeAn Ethiopian economist, researcher, policy advisor, and Country Manager for Ethiopia at the I…

    02:16:59
Now Playing
MERI PODCAST — ከኪሳራ ወደ 100 ሚሊየኖች ትርፍ - ከባድ ነገሮችን የመስራት ጥበብ - With Hanna Arayaselassie | Podcast | Josplay Music